የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት በተጠናቀው በጀት አመት ውጤታማ ተግባራትን አከናወኗል

የአስተዳደራዊ ፍርድቤቱ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት እና የ2019 በጀት አመት እቅድ ግምገማ አካሄዷል። በተጠናቀቀው በጀት አመት ችሎቱን ተደራሽ ለማድረግ የዲጂታል ፍርድቤት ስርዓት ተዘርግቶ ተከራካሪ ወገኖች ባሉበት ሆነው ክርክራቸውን ማድረግ እና ማስረጃ ማቅረብ እንዲችሉ ተደርጓል። በተጨማሪም በህግ ባለሙያዎች መካከል ተመሳሳይ የህግ…








