በጋራ ተስፋን እንትከል

የኢትዮጵያ የከፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ክ/ከተማ የአኔ ዲማ ወረዳ ጋር በመተባበር የችግኝ ተከላ አካሄደ፡፡

አስተዳደራዊ ፍርድቤቱ ከወረዳው አመራሮች እና ነዋሪዎች ጋር በመሆን “በጋራ ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ሀሳብ ከ300 በላይ የአፕል ችግኞችን ተክለዋል።

የወረዳው አመራሮችና የአካባቢው ነዋሪዎች ዛሬ የተከሉት ችግኞች ጥቅም ላይ እንዲውሉ የመንከባከብ ስራውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ቃል ገብተዋል።

አስተዳደራዊ ፍርድቤቱ ከሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ክ/ከተማ የአኔ ዲማ ወረዳ ጋር በቀጣይ በርካታ ስራዎችን በጋራ እንደሚሰሩ ተገልጿል::

 

Newsletter Updates

Subscribe to receive the latest announcements, regulatory updates, and news from ECMAT

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት

በካፒታል ገበያ ሥነ-ምህዳር አፍሪካዊ የፍትህ ተምሳሌት መሆን

መገኛችን

አራዳ ክፍለ ከተማ ፣ ፒያሳ ዋስትና ህንፃ 16ኛ ፎቅ ፣ አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ

+251111278823

admin@ecmat.gov.et

Follow Us

💬
ECMAT Digital Assistant
Welcome to the Ethiopian Capital Market Administrative Tribunal. How can I assist you with tribunal procedures or dispute resolution today?