Tibebu

Tibebu

ፍርድ ቤት ከ2019 እስከ 2023 ዓ.ም የሚተገብረውን የአምስት ዓመት ረቂቅ ስትራቴጂክ እቅድ ከሰራተኞቹ ጋር ውይይት አካሄደ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከ2019 እስከ 2023 ዓ.ም የሚተገብረውን የአምስት ዓመት ረቂቅ ስትራቴጂክ እቅድ ከሰራተኞቹ ጋር ውይይት አካሄደ። ስትራቴጂክ እቅዱ በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 ለፍርድ ቤቱ የተሰጡ ስልጣንና ኃላፊነቶችን መሰረት በማድረግ ከመንግስት ፖሊሲና አቅጣጫ ጋር በተጣጣመ መልኩ…

ፍርድቤቱ የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያዎች ማህበር አባል ለሆኑት 70 የህግ ባለሙያዎች የስልጠና መድረክ አዘጋጅቷል

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያዎች ማህበር አባል ለሆኑት 70 የህግ ባለሙያዎች የስልጠና መድረክ አዘጋጅቷል። በስልጠናው ስለካፒታል ገበያ የህግ ማዕቀፍ፣ ስለ ኢንቨስተሮች ጥበቃ፣ የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ እና በገበያው የተከለከሉ ተግባራትን የተመለከቱ ርዕሶች የተዳሰሱ ሲሆን በስልጠናው ለተሳተፉ የህግ ባለሙያዎች…

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት

በካፒታል ገበያ ሥነ-ምህዳር አፍሪካዊ የፍትህ ተምሳሌት መሆን

መገኛችን

አራዳ ክፍለ ከተማ ፣ ፒያሳ ዋስትና ህንፃ 16ኛ ፎቅ ፣ አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ

+251111278823

admin@ecmat.gov.et

Follow Us

💬
ECMAT Digital Assistant
Welcome to the Ethiopian Capital Market Administrative Tribunal. How can I assist you with tribunal procedures or dispute resolution today?