የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት በሶማሌ ክልል

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከሶማሌ ክልል የዳኝነት፣ የፍትህና ፋይናንስ ሴክተር ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። ፍርድ ቤቱ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ወይም የባለስልጣኑን ስልጣን የሚያስፈጽም ሰው በካፒታል ገበያ አዋጅ፣ ደንቦች፣ መመሪያዎችና…








