የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። አስተዳደራዊ ፍርድቤቱ በሩብ አመቱ ችሎቱን ዘመናዊና ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ በማደራጀት ማንኛውም የችሎት አገልግሎት ተጠቃሚ የችሎት ሂደቱን ባለበት ሆኖ መከታተል የሚያስችል ስርዓት አጠናቋል። በተጨማሪም ከፌደራል…

