ከሀረሪ እና ሶማሌ ክልል እንዲሁም ከድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ለተወጣጡ ተሳታፊዎች የስልጠና መድረክ ተዘጋጀ፡፡

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከሀረሪ እና ሶማሌ ክልል እንዲሁም ከድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ሌሎች ተሳታፊዎች የሁለተኛ ዙር የስልጠና መድረክ አዘጋጅቷል።ስልጠናውን ላጠናቀቁ 70 ተሳታፊዎች ሰርተፊኬት ተሰጥቷል። ስልጠናው በዋናነት የዳኞች እና የሕግ ባለሙያዎችን አቅም በማሣደግ በኢትዮጵያ…





