የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት እና ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት እና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ:: በስምምነቱ መሰረት በካፒታል ገበያ የህግ ማዕቀፍ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በቤንሻንጉል ክልል ለሚገኙ የዳኝነት እና የፍትህ አካላት የተለያዩ ድጋፎችን…