የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያዎች ማህበር አባል ለሆኑት 70 የህግ ባለሙያዎች የስልጠና መድረክ አዘጋጅቷል።
በስልጠናው ስለካፒታል ገበያ የህግ ማዕቀፍ፣ ስለ ኢንቨስተሮች ጥበቃ፣ የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ እና በገበያው የተከለከሉ ተግባራትን የተመለከቱ ርዕሶች የተዳሰሱ ሲሆን በስልጠናው ለተሳተፉ የህግ ባለሙያዎች ሰርተፊኬት ተሰጥቷል።