የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከአፋር ክልል የዳኝነት፣ የፍትህና ፋይናንስ ሴክተር ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ።
ተሳታፊዎች ስለ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ምዝገባ ዓላማ፣ ስለገበያው ተሳታፊዎች ሚና እንዲሁም በገበያው ስለተከለከሉ ተግባራት ግንዛቤ እንዲኖራቸው ተደርጓል።
በተጨማሪም የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ምዝገባ ዓላማ የኢንቨስተሮች ጥበቃ መሆኑንና የገበያ ተዓማኒነትን የሚያረጋገጥ ሲሆን በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት የማጭበርበር እና አሳሳች ተግባራትን ከመከላከል ባለፈ ፍትሃዊ የሆነ የካፒታል ተደራሽነትን የሚያበረታታ መሆኑን ግንዛቤ አግኝተዋል።