የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የዳኝነት፣ የፍትህና ፋይናንስ ሴክተር ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።

በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ስርአት እውን መሆን ዋነኛ ምክንያቶች መካከል የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ስብራቶች ማከሚያ ከሚሆኑ ጉዳዮች እንደ አንዱ መቆጠሩ ነው።

ይህ ስርአት እውን እንዲሆን፣ የሚገነባው የካፒታል ገበያም ውጤታማነት እንዲረጋገጥ፣ ገበያው አስተማማኝ ለኢንቨስትመንት የሚውል ሃብት ምንጭ እንዲሆን፣ እንደዚሁም የኢንቨስተሮች መብት እና ጥቅም ተገቢ ጥበቃ እንዲያገኝ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት መመስረት ፋይዳው የጎላ መሆኑን ተሳተፊዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ተደርጓል።

Newsletter Updates

Subscribe to receive the latest announcements, regulatory updates, and news from ECMAT

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት

በካፒታል ገበያ ሥነ-ምህዳር አፍሪካዊ የፍትህ ተምሳሌት መሆን

መገኛችን

አራዳ ክፍለ ከተማ ፣ ፒያሳ ዋስትና ህንፃ 16ኛ ፎቅ ፣ አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ

+251111278823

admin@ecmat.gov.et

Follow Us

💬
ECMAT Digital Assistant
Welcome to the Ethiopian Capital Market Administrative Tribunal. How can I assist you with tribunal procedures or dispute resolution today?