ዜናዎች

በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ዙሪያ ለዳኞችና ጠበቆች የተዘጋጀ መመሪያ መጽሐፍ ላይ የባለድርሻ አካላት ምክክር

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከ FSD Ethiopia ጋር በመተባበር ለዳኞች እና የህግ ባለሞያዎች የሚያገለግል “Capital Market Guide Book for Judges and Lawyers” የተሰኘ አጋዥ መጸሀፍ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት በሶማሌ ክልል

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከሶማሌ ክልል የዳኝነት፣ የፍትህና ፋይናንስ ሴክተር ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። ፍርድ ቤቱ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ወይም የባለስልጣኑን ስልጣን የሚያስፈጽም ሰው በካፒታል ገበያ አዋጅ፣ ደንቦች፣ መመሪያዎችና…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የዳኝነት፣ የፍትህና ፋይናንስ ሴክተር ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ስርአት እውን መሆን ዋነኛ ምክንያቶች መካከል የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ስብራቶች ማከሚያ ከሚሆኑ…

የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የፍርድቤቱን የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ሰነድ ግምገማ አካሄደ። ተቋሙ በ2018 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከፈጻማቸው ዋና ዋና ተግባራት ውስጥ የDigital Court System ዝርጋታ፣ የውጪ አቻ ተቋማት ግንኙነት፣ የአገልግሎት…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዳኝነት፣ የፍትህና ፋይናንስ ሴክተር ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። አስተዳደራዊ ፍርድቤቱ የውይይት መድረክ ያዘጋጀበት ዋና አላማ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከሚገኙ ተቋማት ጋር ወደፊት ለሚያከናውናቸው…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፍትህና ፋይናንስ ሴክተር ተቋማት ለተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳኞች እና አቃቢያነ ህግ ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚገኙ ኢንቨስተሮች ጥበቃ ለማድረግ በክልሉ የሚገኙ ተቋማት ስለ ካፒታል ገበያ ምንነት፣ የካፒታል ገበያ…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት የድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ጉብኝት

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት በድሬደዋ ከተማ በመገኘት የድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ያከናወናቸውን ተግባራት ጉብኝት አድርጓል። የድሬደዋ ፖሊስ ከዚህ ቀደም የነበረውን የከተማዋን ሰላም የሚያናጉ ተግባራትን ለመቀነስ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን በማበልጽግ ሰላም የማስፈን ስራ እየሰራ እንደሆነም አስተዳደራዊ ፍርድቤቱ በድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መስሪያቤት…

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በሀረሪ ክልል እና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደር

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከሀረሪ ክልል እና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ስር ከሚገኙ 17 የተለያዩ ተቋማት ለተወጣጡ 88 ተሳታፊዎች የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የሐረሪ ክልልና ድሬደዋ ከተማ እያደገ የመጣ የንግድ እንቅስቃሴ ያላቸው በመሆናቸው፣ ባለሀብቶች በካፒታል ገበያው ላይ ዘላቂ እምነት…

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በጋምቤላ ክልል

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከጋምቤላ ክልል የፍትህ ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እያካሄደ ነው። አስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ በጋምቤላ ከተማ በመገኘት ከጋምቤላ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከፍትህ ቢሮ፣ ከስነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን…

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በአማራ ክልል

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከአማራ ክልል የፍትህ ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እያካሄደ ነው። አስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ በባህርዳር ከተማ በመገኘት ከአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከፍትህ ቢሮ፣ ከስነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን…

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት

በካፒታል ገበያ ሥነ-ምህዳር አፍሪካዊ የፍትህ ተምሳሌት መሆን

መገኛችን

አራዳ ክፍለ ከተማ ፣ ፒያሳ ዋስትና ህንፃ 16ኛ ፎቅ ፣ አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ

+251111278823

admin@ecmat.gov.et

Follow Us

💬
ECMAT Digital Assistant
Welcome to the Ethiopian Capital Market Administrative Tribunal. How can I assist you with tribunal procedures or dispute resolution today?