የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በሲዳማ ክልል

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከሲዳማ ክልል የፍትህ ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እያካሄደ ነው። አስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ በሀዋሳ ከተማ ከሲዲማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከፍትህ ቢሮ፣ ከስነ ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ፣ከፖሊስ…

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከሲዳማ ክልል የፍትህ ተቋማት ለተወጣጡ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግ እና ከፍተኛ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እያካሄደ ነው። አስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ በሀዋሳ ከተማ ከሲዲማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከፍትህ ቢሮ፣ ከስነ ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ፣ከፖሊስ…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። አስተዳደራዊ ፍርድቤቱ በሩብ አመቱ ችሎቱን ዘመናዊና ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ በማደራጀት ማንኛውም የችሎት አገልግሎት ተጠቃሚ የችሎት ሂደቱን ባለበት ሆኖ መከታተል የሚያስችል ስርዓት አጠናቋል። በተጨማሪም ከፌደራል…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከኦሮሚያ ክልል ለተገኙ የተለያዩ ተቋማት ስለ ካፒታል ገበያ ጽንሰ ሀሳብ እና አጠቃላይ የካፒታል ገበያ የህግ ማዕቀፎች በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እያካሄደ ነው። አስተዳደራዊ ፍርድቤቱ በአዳማ ከተማ እያካሄደ በሚገኘው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድቤት…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ያዘጋጀው ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። በስልጠናው ከፍትህ ሚኒስቴር ፣ ከከፍተኛ ፍርድቤት ፣ ከፌደራል ፖሊስ፣ ከፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ፣ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እንዲሁም ከፌደራል ስነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተወከሉ አመራሮች እና…