በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ዙሪያ ለዳኞችና ጠበቆች የተዘጋጀ መመሪያ መጽሐፍ ላይ የባለድርሻ አካላት ምክክር

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከ FSD Ethiopia ጋር በመተባበር ለዳኞች እና የህግ ባለሞያዎች የሚያገለግል “Capital Market Guide Book for Judges and Lawyers” የተሰኘ አጋዥ መጸሀፍ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት…








