የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከ FSD Ethiopia ጋር በመተባበር ለዳኞች እና የህግ ባለሞያዎች የሚያገለግል “Capital Market Guide Book for Judges and Lawyers” የተሰኘ አጋዥ መጸሀፍ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ።
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከ FSD Ethiopia ጋር በመተባበር ለዳኞችና ለሕግ ባለሙያዎች በካፒታል ገበያ የህግ ማዕቀፍ ላይ የተዘጋጀዉ ረቂቅ ማብራሪያ በመጸሀፍ ላይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተሰበሰቡ ጠቃሚ ግብዓቶችን ያካተተ ሙሉ መጸሀፍ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል።
