ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ሽፈራው ኃይለገብርኤል የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ሬጅስትራር ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ሽፈራው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ሬጅስትራር ሲሆኑ በትምህርት ደረጃ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ የሁለተኛ ዲግሪ (L.L.M)፣ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ (L.L.B) እና የዳኝነት እና የዐቃቤ ህግነት የድህረ ምረቃ የምስክር ወረቀት አላቸው።ከዚህ ቀደም ከ 15 ዓመታት በላይ በመንግስት ተቋማት ማለትም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሉ የተለያዩ ተቋማት በቡድን መሪነትና በዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርነት እንዲሁም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ ውስጥ ዓቃቤ ሕግ ሆነው አገልግለዋል፡፡
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በካፒታል ገበያ ሥነ-ምህዳር አፍሪካዊ የፍትህ ተምሳሌት መሆን ፈጣን አገናኞች መነሻ ገፅአገልግሎቶችስለ እኛዜናዎች ግብዓቶች ተደጋጋሚ ጥያቄዎችአርቲክል እና ጆርናሎችአዋጆችደንቦችመመሪያዎች መገኛችን አራዳ ክፍለ ከተማ ፣ ፒያሳ ዋስትና ህንፃ 16ኛ ፎቅ ፣ አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ +251111278823 admin@ecmat.gov.et Follow Us