ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ሽፈራው ኃይለገብርኤል

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ሬጅስትራር

ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ሽፈራው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ሬጅስትራር ሲሆኑ በትምህርት ደረጃ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ የሁለተኛ ዲግሪ (L.L.M)፣ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ (L.L.B) እና የዳኝነት እና የዐቃቤ ህግነት የድህረ ምረቃ የምስክር ወረቀት አላቸው።

ከዚህ ቀደም ከ 15 ዓመታት በላይ በመንግስት ተቋማት ማለትም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሉ የተለያዩ ተቋማት በቡድን መሪነትና በዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርነት እንዲሁም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ ውስጥ ዓቃቤ ሕግ ሆነው አገልግለዋል፡፡

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት

በካፒታል ገበያ ሥነ-ምህዳር አፍሪካዊ የፍትህ ተምሳሌት መሆን

መገኛችን

አራዳ ክፍለ ከተማ ፣ ፒያሳ ዋስትና ህንፃ 16ኛ ፎቅ ፣ አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ

+251111278823

admin@ecmat.gov.et

Follow Us

💬
ECMAT Digital Assistant
Welcome to the Ethiopian Capital Market Administrative Tribunal. How can I assist you with tribunal procedures or dispute resolution today?