የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ ማስታወቂያውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኞ፣ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. እትም ላይ ማግኘት ይችላሉ።
1. የሥራ መደቡ መጠሪያ: የግዥ ከፍተኛ ባለሙያ
ደረጃ: VIII
የትምህርት ዝግጅት: አካውንቲንግ፣ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
የሥራ ልምድ: አግባብነት ያለው 4 ዓመት IFMIS ሥልጠና የወሰደ
2. የሥራ መደቡ መጠሪያ: የኦዲት ከፍተኛ ባለሙያ
ደረጃ: VIII
የትምህርት ዝግጅት: አካውንቲንግ፣ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ: አግባብነት ያለው 4 ዓመት IFMIS ሥልጠና የወሰደ
ማሳሰቢያ
• የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
• የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
• የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ስታቲስቲክስ ቢሮ አጠገብ በሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዕከል 16ኛ ፎቅ ላይ
• ተመዝጋቢዎች የሚፈለጉትን ማስረጃዎች የማይመለስ ኮፒ እና ኦሪጅናል ይዘው በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ
• የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት
• ደመወዝ በተቋሙ ስኬል መሠረት
የኢትዮጵያ የካፒታል የገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት