የ ዙም ችሎት መጠየቂያ

ማንኛውም የአስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱን ሂደት ባለበት ሆኖ መከታተል የሚፈልግ ተከራካሪ ወገን ከዚህ በታች የተያያዘውን ፎርም በመሙላት ለዙም ችሎት መከታተያ ሊንክ ማግኘት ና በዚሁ ሊንክ በቀጠሮ ቀንና ሰዓት ችሎቱን ለመከታተል ይችላል፡፡

ቨርቹዋል የፍርድ ቤት አገልግሎት

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት

በካፒታል ገበያ ሥነ-ምህዳር አፍሪካዊ የፍትህ ተምሳሌት መሆን

መገኛችን

አራዳ ክፍለ ከተማ ፣ ፒያሳ ዋስትና ህንፃ 16ኛ ፎቅ ፣ አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ

+251111278823

admin@ecmat.gov.et

Follow Us

💬
ECMAT Digital Assistant
Welcome to the Ethiopian Capital Market Administrative Tribunal. How can I assist you with tribunal procedures or dispute resolution today?