የሬጅስትራር አገልግሎት

ሬጅስትራሩ ተጠሪነቱ ለሰብሳቢ ዳኛ ሲሆን፣ በቨርቹዋል ወይም በአካል የቀረቡ ሁሉንም የይግባኝ አቤቱታዎች ጊዜ ያላለፈባቸውና በስነ ስርዓት ህጉ መሰረት መሟላታቸውን መርምሮ የማረጋገጥ ግዴታና ኃላፊነት አለበት። በተጨማሪም መጥሪያዎች ለሚመለከታቸው አካላት እንዲደርሱ ማድረግ፣ ለይግባኝ አቤቱታዎች መመዝገቢያ መዝገብ መያዝ፣ የችሎት ሂደቶችን ቅጂዎች መያዝና መጠበቅ፣ ለአስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ ሰነዶችን መቀበል፣ ከሬጅስትራር ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ደብዳቤዎችን መቀበልና መከታተል፣ እንዲሁም በአስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ አባላት፣ በክርክር ሂደቱ ውስጥ ተሳታፊ ለሆኑ አካላት እና አግባብነት ባላቸው ባለስልጣናት መካከል ዋነኛ የመገናኛ መስመር በመሆን ውጤታማ ቅንጅት እንዲኖር ማረጋገጥ ይጠበቅበታል።

ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮች ግልባጭ ለመጠየቅ

ሬጅስትራር አገልግሎት

የጠያቂው መረጃ


የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት

በካፒታል ገበያ ሥነ-ምህዳር አፍሪካዊ የፍትህ ተምሳሌት መሆን

መገኛችን

አራዳ ክፍለ ከተማ ፣ ፒያሳ ዋስትና ህንፃ 16ኛ ፎቅ ፣ አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ

+251111278823

admin@ecmat.gov.et

Follow Us

💬
ECMAT Digital Assistant
Welcome to the Ethiopian Capital Market Administrative Tribunal. How can I assist you with tribunal procedures or dispute resolution today?